RisingSun

እንኳን ወደ ሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መጡ.

የሀረር ከተማ የመጠጥ ውሀ ችግር በዘላቂነት በመፍታት ህብረተሰባችንን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ !!

HwssaCEO

በክልሉ የንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግርን ለመቅረፍ በ350 ሚሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያከናወነ መሆኑን የሀረሪ

በክልሉ የንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግርን ለመቅረፍ በ350 ሚሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያከናወነ መሆኑን የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። በሀረሪ ክልል የንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግርን ለመቅረፍ በ350 ሚሊየን ብር የተለያዩ ፕሮጀክቶች እያከናወነ መሆኑን የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ ዲኒ ረመዳን ባለስልጣኑ በ2016 የበጀት አመት ከመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ለማከናወን በታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ መግለጫ ተሰጥተዋል።

RisingSun
RisingSun

Latest Blog Post

Building microservices with Dropwizard, MongoDB & Docker

በክልሉ በአንድ ቢሊየን ብር የፍሳሽ መስመር እና የማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ለማከናወን ውል ተፈረመ

ፕሮጀክቱ በከተማው ብሎም በአለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ከፍሳሽ መስመሮች ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑን ጠቁሟል

RisingSun
RisingSun

Building microservices with Dropwizard, MongoDB & Docker

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከደንበኞች ፎረም አባላት ጋር ውይይት አደረገ

ውይይቱ የተጀመረው በቅርቡ የባለስልጣን መ/ቤታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ ከሆኑት ከኢንጂነር አህመድ መሐመድ ጋር ትውውቅ ከተደረገ ብኋላ ሲሆን ኢንጂነር አህመድ የደንበኞች ፎረም ለመ/ቤታችን አገልግሎት መሻሻል ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል፡፡

RisingSun
RisingSun

Building microservices with Dropwizard, MongoDB & Docker

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለዋናው መ/ቤት የባለ 5 ወለል ህንፃ ግንባታ

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለዋናው መ/ቤት የባለ 5 ወለል ህንፃ ግንባታ የመጀመሪያ ዙር ስራ ለማከናወን ከሙሉጌታ ዋለጌ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ጋር የውል ስምምነት በማድረግ ስራ አስጀምረዋል።

RisingSun
RisingSun

Building microservices with Dropwizard, MongoDB & Docker

በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ማሳደግ ተችሏል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ

በሐረሪ ክልል ገጠር ወረዳ የተገነቡ ስድስት የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቅተዋል።

RisingSun
RisingSun

Building microservices with Dropwizard, MongoDB & Docker

የገጠር ነዋሪዎችን የውሀ ሽፋን የሚያሳድግ በ34.7 ሚሊዮን ብር ወጪ ተገነባ

የገጠር ነዋሪዎችን የውሀ ሽፋን የሚያሳድግ በ34.7 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ ቧንቧ ግንባታን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ መረቁ።

RisingSun
RisingSun

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የተለያዩ ዜናዎች

We invite you to settle your water bill using Tele birr!

It is our great pleasure to announce that it is now possible to settle your water fee payments using CBE Birr!

We are happy to announce ebirr has joined our family, You can now settle you water fee with ebirr!

We are happy to announce AbyssiniaBank has joined our family, You can now settle you water fee with AbyssiniaBank!

We are happy to announce AwashBank has joined our family, You can now settle you water fee with AwashBank!

እተለያዩ መረጃዎች

መረጃዎች

Info

News

Helps

Tags

Let's Talk

Do you want to learn more about us Let us have a conversation.