Main Menu
Topics
በሀረሪ ክልል ባለፉት አመታት የመጠጥ ውሃ ተደራሽነትን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች በገጠርና በከተማ የመጠጥ ውሃ ሽፋንን አሳድጓል።.
ሐረሪ ሑስኒቤ ሁሉፍ ዛዩ አመታችቤ መስቻ ሚይ አማሲላነቱ መሌቀሌ ዚትደለጉ ዲላጋች ደርገዋ አሲማቤ መስቻ ሚይ ጎለቦቱ አሌቀመሀል ።ሑስኒዞቤ መስቻ ሚይ ሂጥራው ዋሪነትቤ መፍታህሌ ዚሀጪር፤ዚጉቲ ዋ ጉዶር ወቅቲ አቡራ ተለሀደማ ዪትደለጊ ናራ ።.
በሲስተም ማዘመን ሂደት ሊያጋጥም ለሚችል እክሎች አማራጭ መጠቀም.
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በሐኪም፣ በአባዲር እና በአሚር ኑር ወረዳዎች ያስገነባቸውን የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች ህብረተሰቡ እንዲጠቀምባቸው ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል.
ብልፅግና ፓርቲ የዜጎች ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ለማቃለል በተከናወነው ስራ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ ይገኛል ሲሉ አቶ ጌቱ ወዬሳ ተናገሩ.