አቶ አህመድ መሃመድ
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ
በክልሉ በአንድ ቢሊየን ብር የፍሳሽ መስመር እና የማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ለማከናወን ውል ተፈረመ
በክልሉ በአንድ ቢሊየን ብር የፍሳሽ መስመር እና የማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ለማከናወን ውል ተፈረመሀረር፣ ሀምሌ 8/2017(ሀክመኮ):-በሀረር ከተማ በአንድ ቢሊየን ብር የፍሳሽ መስመር እና የማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ለማከናወን ውል ተፈረመ።
ውሉን የፈረሙት የሀረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር አህመድ መሀመድ በአንድ ቢሊየን ብር ተግባራዊ የሚደረገው ፕሮጀክቱ 7 መቶ ሚሊየን ብሩ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስተር በኩል ከአለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የሚሸፈን ሲሆን ቀሪው ብር በክልሉ መንግስት የሚሸፈን መሆኑንም ጠቁሟል።
ፕሮጀክቱ በከተማው ብሎም በአለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ከፍሳሽ መስመሮች ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑን ጠቁሟል። በፕሮጀክቱ ከ14 ኪሎ ሜትር በላይ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ዝርጋታ የሚከናወን ሲሆን በቀን 1 ሺ 400 ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ የማጣራት አቅም ያለው የማጣሪያ ጣቢያ እንደሚኖረውም ገልፀዋል። ፕሮጀክቱ ፍሳሹ በሚወገድባቸው አካባቢዎች የሚደርሰውን ተፅኖ ወደ ጥቅም በመቀየር መልሶ ግልጋሎት ላይ እንዲውል የሚያስችል መሆኑን ጠቁሟል። በዚህም መሰረት ፍሳሹ ተጣርቶ በአካባቢው ለመስኖ ልማትና ማዳበሪያነት እንዲውል የሚደረግ መሆኑን ገልፀዋል።
ፕሮጀክቱ የሐረር ከተማን በኮሪደር ልማት ስራ ስማርት ሲቲ በማድረግ የከተሜነት ህይወትን ይበልጥ ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት በማገዝ ከፍተኛ አበርክቶ እንደሚኖረውም ጠቁሟል። ፕሮጀክቱ በ 5 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ መሆኑም ተመላክቷል።
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የተለያዩ ዜናዎች
አጋሮች
We invite you to settle your water bill using Tele birr!
It is our great pleasure to announce that it is now possible to settle your water fee payments using CBE Birr!
We are happy to announce ebirr has joined our family, You can now settle you water fee with ebirr!
We are happy to announce AbyssiniaBank has joined our family, You can now settle you water fee with AbyssiniaBank!
We are happy to announce AwashBank has joined our family, You can now settle you water fee with AwashBank!
እተለያዩ መረጃዎች
-
1
ስለ ውሃ አቅርቦት ታሪፍ
ስለ ውሃ አቅርቦት ታሪፍ መረጃዎች
-
2
ስልክ ቁጥሮች ለማግኝት
እተለያዩ ስልክ ቁጥሮች ለማግኝት
-
3
ስም ለማዛወር
ስም ለማዛወር የሚአስፈልጉን መረጃዎች
-
4
አዲስ የውሃ መስመር ቅጥያ
አዲስ የውሃ መስመር ለማስገባት የሚአስፈልጉን መረጃዎች
-
5
የውሃ ቆጣሪ (መስመር) ከቦታ ቦታ ማዛወር ጥያቄ
የውሃ ቆጣሪ (መስመር) ከቦታ ቦታ ማዛወር ጥያቄ የሚአስፈልጉን መረጃዎች
-
6
የመስመር ማሻሻያ ጥያቄ
የመስመር ማሻሻያ ጥያቄ የሚአስፈልጉን መረጃዎች
-
7
የታሸገ ውሃ ለማከፈፈል
የታሸገ ውሃ ለማከፈፈል የሚአስፈልጉን መረጃዎች
-
8
የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም
የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም

